⭕የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀልዎ ሶስተኛውን ዙር የዲፕሎም ፕሮግራም ለመከታተል እንደተመዘገቡ ይቆራል።
⭕ነገር ግን ሁሉም ተማሪ ዌብሳይታችን ላይ የግል አካውንት ሊኖረው ግድ ስለሚል መመዝገቢያ ሊንክ በ 5/11/2024 ዐ/ል እዚሁ የቴሌግራም ቻናል ላይ ይለቀቃል።